| èu•q• (3} |
|
|
|
| Written by Administrator | |
| Saturday, 29 July 2006 | |
|
የትላንቱን ለረሳችሁ በእብሪት ተወጥሮ አገር እና ህዝብ ክዶ በበረሀ ህግ አርቅቆ አገር እና ህዝብ አዋርዶ ኢትዮጵያዊነትን ዝቅ ጎሰኝነትን ከፍ ኬላ ጥሎ አንዱ ወዳንዱ እንዳይተላለፍ ያአደናግረህ ግዛው የዘመኑ ስልት በግብረ አበሮቹ እና በቀንደኛው ህወሐት እስካሁን ተፈጸመ ብዙም ተባለ ኢትዮጵያዊነትን ማሳየት ነው ሌላም ምርጫየለ፣፣ ያን ስናደርግ-- እንጠንቀቅ ለሀገራችን እናስብ ዘላቂውን እንተወው በቃላት ማሽሞንሞን መሸፋፈኑን የኢትዮጵያ እና የኢትዮጲያ ህዝብ ተላት ምንጊዜም አያርፍም ከማበጣበጥ እኛ ካላወቅንበት ፍፌውን ፍሬ አረሙን አረም እንበል እውነትን እንድፈር የዳቢሎስን መንገድ አንከተል፣፣ ሌላው ከድጥ ወደማጡ አንፈልግም እኛ ለይተን እንወቅ ባንዶችን ካአርበኛ ይህን በመስራት ላአንድነት ስንዘምር እንኖራለን ሁላችንም ኮርተን ባንድ ሀገር፣፣ ለማንኛውም እናስታውሣችሁ ጥቂቶች የትላንቱን ከረሣችሁ ከዚህ ሀሉ ተምረን ካላጠናከርን አንድነትን ከንቱ ድካም ከንቱ ጉዞ እንዳይሆን ትግላችን ለማንኛውም እናስታውሣችሁ ጥቂቶች የትላንቱን ለረሣችሁ፣፣ ፊልሙን ይመልከቱ የጎጠኞች ስርአት ማክተሚያው ሩቅ አይሆንም!! ሰልፍ የጀግና ድል የእግዚያብሔር ነው!! |
| < Prev | Next > |
|---|


